መሪ - ብቸኛው የኢትዮጵያ ሳተላይት አቅጣጫ ጠቋሚ ሥርዓት እንኳን በደህና መጡ!

ከ2005 ዓ.ም. ጀምሮ በአገልግሎት ላይ

የ3 ቀናት የሙከራ ጊዜዎን ይጠቀሙ ከዚያ በኋላ በቀን 2 ብር ብቻ።

በማንኛውም ጊዜ አገልግሎቱን ለማቋረጥ 8253 ላይ STOP ብለው ይላኩ።

እርዳታ ለማግኘት 0966269193 ይደውሉ።

እንቅስቃሴዎን ሁሌም የተሻለ ለማድረግ እንተጋለን።

መልካም ጉዞ ተመኘንልዎ!

መለያዎች

መለያዎች

አንዴ ከተጫነ በኋላ ኢንተርኔት የማያስፈልገው

የአማርኛ እና ኢንግሊዝኛ የጽሑፍ እና የድምፅ ቋንቋ

በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ በምድብ እና ንዑስ ምድብ የተለዩ መዳረሻ ሥፍራዎች

ወደ ድርጅቶች መርቶ ከማድረስ በተጨማሪ የድርጅቶችን የተሟላ መረጃ የሚሰጥ

አስፋልት እና አስፋልት ያልሆኑ መንገዶችን ለይቶ ማሽከርከር የሚያስችል

በሁለት ቦታዎች መካከል ርቀትን ለክቶ ካርታ ላይ ማየት

ስያሜ የተሰጣቸው የገጠር መንገዶች

ኢንተርኔት ሳያስፈልግ በአጭር መልዕክት መገኛ ሥፍራን መለዋወጥ የሚያስችል

የፍጥነት ገደብ ምልክት አመልካች እና ሲታለፍ ማስጠንቀቂያ የሚሰጥ

በመረጃ ቋት ያልተመዘገቡና የግልዎ የሆኑ መዳረሻ ሥፍራዎችን መፍጠር እና መገልገል የሚያስችል

Meri Map for Map viewing

 • የአማርኛ እና ኢንግሊዝኛ የጽሑፍ እና የድምፅ ቋንቋ
 • አንዴ ከተጫነ በኋላ ኢንተርኔት የማያስፈልገው
 • በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ በምድብ እና ንዑስ ምድብ የተለዩ መዳረሻ ሥፍራዎች
 • ወደ ድርጅቶች መርቶ ከማድረስ በተጨማሪ የድርጅቶችን የተሟላ መረጃ የሚሰጥ
 • የፍጥነት ገደብ ምልክት አመልካች እና ሲታለፍ ማስጠንቀቂያ የሚሰጥ
 • አስፋልት እና አስፋልት ያልሆኑ መንገዶችን ለይቶ ማሽከርከር የሚያስችል
 • ኢንተርኔት ሳያስፈልግ በአጭር መልዕክት መገኛ ሥፍራን መለዋወጥ የሚያስችል

Meri Navigation for location sharing & Navigation

 • መንገድ ሲለውጡ ወዲያው አዲስ አቅጣጫ የሚቀይስ
 • በሁለት ቦታዎች መካከል ርቀትን ለክቶ ካርታ ላይ ማየት
 • በከተማም ሆነ በገጠር ያለስጋት ማሽከርከር የሚያስችል
 • ስያሜ የተሰጣቸው የገጠር መንገዶች
 • በመረጃ ቋት ያልተመዘገቡና የራስዎ የሆኑ መዳረሻ ሥፍራዎችን መፍጠር እና መገልገል የሚያስችል
 • የመጀመሪያው በቅየሳ መረጃ ላይ ተንተርሶ የተሠራ አቅጣጫ ጠቋሚ በመሆኑ አስተማማኝነቱ እጅግ ከፍተኛ የሆነ

Download Meri App

Download Our android app

Please check for updates at least once every month

Love to Hear From You